osse

Office of the State Superintendent of Education
 

DC Agency Top Menu


-A +A
Bookmark and Share

Amharic (አማርኛ)

This page contains information about the Office of the State Superintendent of Education for Amharic speakers.

 

የኤጀንሲ ስም

እስ ትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ /ቤት

 

የተልዕኮ መግለጫ

የእስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ /ቤት (OSSE - .ኤስ.ኤስ.) ተልዕኮ የዲስትሪክቱ ነዋሪዎች ጥሩ ትምህርት እንዲያገኙ እና በኮሌጅ ውስጥ፣ ስራ እና በህይወ ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ ለማዘጋጀት እንቅፋቶችን ማስወገድ እና ጥርጊ መንገድ ነው

 

የኦ.ኤስ.ኤስ. ስራ ምንድን ነው?

የእስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ /ቤት (OSSE - .ኤስ.ኤስ.) ለዲሲ ነዋሪዎች የትምህርት ጥራትን የማሳደግ ኃላፊነት ያለበ ኮሎምቢያ ዲስትሪክት የትምህርት ኤጀንሲ ነው .ኤስ.ኤስ. ለአሜሩካ የትምህርት መምሪያ የዲስትሪክቱ ግንኙነት ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን የሚከተሉትን ቁልፍ ተግባራቶቹን ለማሳካት ከዲስትሪክቱ ባህላዊ እና የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች ጋር በቅርበት ይሰራል፥

 • በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ የሚተዳደ ሁሉንም የፌደራል የትምህርት ፕሮግራሞች እና ተዛማጅ የገንዘብ ድጎማዎችን መቆጣጠር
 • ከትምህርት ቤት፣ ከኮሌጅ፣ እና በሥራ ጠበ ዝግጁነቶ ጋር አብ የሚሄዱ በእስቴት አን ደረጃዎችን ማጎልበት።
 • ብቁ የሆኑ በዲስትሪክቱ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦች ተኛ ጥራት ያለው የልጅ እንክብካቤ እና አጠቃላይ ቅድመ መዋዕለ ሕጻናት ማግኘት መቻላቸውን ማረጋገጥ
 • ስትሪክቱ በጣም ተጋላጭ የሆኑ ተማሪዎችን ለማገ ቶችን እና ድጋፎችን መስጠት
 • መታዊውን ለኮሌጅ እና ለስራ ዓለም ዝግጁነት ምዘና አጋርነት (PARCC - ..አር..) እና ዲሲ ሳይንስ ስቴት አቀፍ የተማሪዎ ትምህርት ፈተናዎችን ማስተዳደር
 • የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ የዲስትሪክ ተማሪዎች ከቤት - እስከ - ትምህርት ቤት ክል የትምህርት መጓጓዣ ልግ መስጠት
 • ብቁ ለሆኑ የዲስትሪክቱ ተማሪዎች በዲሲ ውስጥ እና በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ የሕዝብ እና የግል ኮሌጆች እና ዩኒቨርቲዎች ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት የገንዘብ ድጋፍ ማመቻቸት።
 • የጤና እና የሰ ማጎመሻ ግንዛቤ መጨመር ንዲሁም ዓመቱን ሙሉ የነጻ ምግብ ተደራ መኖሩን ማረጋገጥ
 • የሁሉንም ተማሪ-አትሌቶች የትምህርት ልምዶች የሚያዳውን ትምህርት ቤቶች መካከል ካሄደውን አትሌቲክስ ውድድ የሚያዘጋጀውን የዲሲ ስቴ አትሌቲክስ ማህበር (DCSAA - ዲሲ.ኤስ..) መቆጣጠር
 • ስለ በባህላዊ ህዝባዊ ቻርተር ትምህርት ቤቶች እና የተማሪ ውጤቶች እስ አቀፍ የትምህርት ቤቶች ዳታ ማቅረብ።
 • እያንዳንዱ ተማሪ ስኬታማ ይሆናል በሚለው ድንጋጌ መሠረት ለትምህርት ቤት ድጋፍ እና ማሻሻያ ሚውሉ አዳዲስ እቅዶች የመ እና የመተ ተግባራትን መምራት።

 

የተመረጡ አገልግሎቶች፥

የእንግሊዘኛ ተማሪ [English Learner (EL)] መርሀግብር

"በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች በፌደራል ሕግ መሰረት የእንግሊዘኛ ተማሪዎች (ELs) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃታቸውን እንዲያጎለብቱ እና እንደ አቻ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ ተወላጆች የሚጠበቅባቸውን ተመሳሳይ የትምህርት ፈተና እንዲቋቋሙ ማድረግ አለባቸው።

በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ (District of Columbia Public) ወይም የሕዝብ ቻርተር (Public Charter) ትምህርት ቤት ውስጥ ከመመዝገብ በኋላ፣ ልጁ/ጅቷ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት እንዳለው/ላት ለመወሰን ሁሉም ወላጆች/አሳዳጊዎች በቤት ውስጥ የሚሞላ የቋንቋ ዳሰሳ ጥናት (Home Language Survey) መሙላት አለባቸው።  የፈተናው ውጤት ልጁን/ጅቷን በቋንቋ ድጋፍ መርሀግብር ውስጥ እንዲታቀፉ የሚያደርግ ከሆነ፣ ልጁ/ጅቷ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ዓመታዊ ፈተና ላይ የማለፊያ ውጤት እስከሚያመጡ ድረስ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃታቸውን እንዲያሳድጉ በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ልዩ ትምህርት ይሰጣቸዋል።  ከቋንቋ ድጋፍ መርሀግብር የሚወጡ ተማሪዎች ለአራት ዓመታት ያህል ለእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቁነት እና የትምህርት ይዘት ዕውቀት ላይ በፈተና ውጤታቸው መሰረት በትምህርት ቤታቸው ክትትል ይደረግባቸዋል።

ወላጆች እና አሳዳጊዎች ስለ የቋንቋ ድጋፍ መርሀግብር፣ የልጆቻቸው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዕድገት፣ እና በልጆቻቸው ትምህርት ላይ እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉ የበለጠ ለማወቅ የልጆቻቸው ትምህርት ቤት ቀርበው እንዲያነጋግሩ ይበረታታሉ።

ዲሲ የትምህርት ክፍያ እገዛ የገንዘብ ድጋፍ (DCTAG - ዲሲ...) የሜየር የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት እድል ፕሮግራም

 

ዲሲ የትምህርት ክፍያ እገዛ የገንዘብ ድጋፍ (DCTAG - ዲሲ...) በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ ላሉ ኮሌጅ ለመ ለሚፈልጉ ነዋሪዎች የከፍተኛ የትምህርት ማራጮችን ለማስፋፋት 1999 በኮንግንስ የተፈጠረ ነው ሁሉም የህዝብ ተቋማት፣ በታሪክ የጥቁር ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች (HBCUs) እና በዋሽንግተን የከተማ ክልል ውስጥ ያሉ ለትርፍ ያልሆኑ የግል ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች በዲሲ... ውስጥ ለመሳተፍ ብቁ ናቸው።

 

ዲሲ... አመሪካ፣ በጉዋም እና በፖርቶ ሪኮ በመላ ባሉ ህዝብ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እስ ውስጥ እና እስ ውጭ መካከ መካከል ያሉ እስከ $10,000 ርስ የትምህርት ክፍያ ልዩነቶችን በመደጎም ለዲስትሪክቱ ነዋሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ምርጫዎች ያሰፋል በተጨማሪም ዲሲ... በዋሽንግተን ዲሲ፣ በዲሲ የከተማ ክልል፣ የማህበረሰብ ኮሌጆች የሚገኙ የግል ኮሌጆች እና በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙ የግል በታሪክ የጥቁር ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች (HBCUs) በዓመት እስከ $2,500 የአሜሪካ ዶላር የትምህርት ክፍያዎችን ይሰጣል። ዲሲ... በአሁኑ ወቅት 300 በላይ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች አሉት። ኮሌጅዎ ወይም ዩኒቨርሲቲዎች ዲሲ... ውስጥ ይሳተፍ ወይም አይሳተፍ እንደሆነ ለማወቅ እባክዎትን በሚከተለው ድህረ ገጽ ላይ የተሳታፊ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝራችንን ይጎብኙ፥ https://osse.dc.gov/dctag

 

የሜየር የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት እድል ፕሮግራም በተመረጡ ቦታዎች ባሉ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በአስፈላጊነት ላይ የተመሰረተ የትምህርት ድጋፍ ብቁ ለሆኑ የተባባሪ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለሚከታተሉ የዲሲ ነዋሪዎች ይሰጣል። ፕሮግራሙ በተማሪው የገንዘብ ድጋፍ እና ትምህርቱን ለመከታተል በሚያስፈልጉት ወጪዎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት የተነደፈየመጨረሻ-ዶላርሽልማት ነው። በተለምዶ፣ የሜየር ስኮላርሺፕ ተማሪዎች በአንድ የትምህርት ዘመን ላይ እስከ $4,000 የአሜሪካ ዶላር፣ ለተባባሪ ዲግሪ እስከ አራት ዓመት ድረስ፣ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ ደግሞ እስከ ስድስት ዓመት ድረስ ያገኛሉ። የገንዘብ ድጋፉ ቀድሞ ለመጣ - ቀድሞ መስጠት በሚለው መርህ የሚሰጥ ሲሆን አመልካቾች በየዓመቱ ደግመው ማመልከት አለባቸው።

 

የሜየር የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት እድል ፕሮግራም በዲሲ የከተማ ክልል ውስጥ በተመረጡ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የዲስትሪክቱ ነዋሪዎች ድጋፍ ይሰጣል። የትምህርት ድጋፉ ተቀባዮች ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ወይም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አቻ የምስክር ወረቀት (ለምሳሌ፥ GED) ያገኙ መሆን አለባቸው። ለተጨማሪ መረጃ እና ለማመልከት እባክዎትን የሜየር ስኮላርሺፕ ድህረ ገጽን ብኙ፥ https://osse.dc.gov/mayorsscholars

 

የተማ መጓጓዣ (OSSE DOT - .ኤስ.ኤስ. ..)

 

የተማሪ መጓጓዣ ክፍል (OSSE DOT- .ኤስ.ኤስ. ..) በዲስትሪክቱ ውስጥ የሚገኙ ብቁ የሆኑ ልዩ ፍላጎት ተማችን በየቀኑ ህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በሰዓቱ የሚያጓጉ ክል የትራንስፖርት ርዓት ነው .ኤስ.ኤስ. .. በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ ከሚገኙ አራት አውቶቡስ ማቆሚያዎች በመነሳት በየቀኑ በግምት እስከ 34,000 ማይሎች የሚጓዙ 521 በላይ አውቶቡሶች አሉት።

 

የወላጅ መረጃ ከል (ስልክ ቁጥር (202) 576-5000) የተማሪን የመጓጓዣ ጉዳይ ፍጥ ተደራሽ በማድረግ ጥራት ያለው የደንበኛ አገልግሎት ለመስጠት ይሰራል። የደንበኛ አገልግሎት ተወካዮች እስከ 20 ደቂቃዎች ወይም ከዛ በላይ የሚሆኑ የአውቶቡስ መዘግየቶችን በተመለከተ እና በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ወይም በሌሎች ድንገተኛ ሁኔታዎች ምክንያት የጉዞ መስመር እና መርሃግብር ለውጦችን ለተማሪዎች ወላጆች እና ለአሳዳጊዎች ለማሳወቅ ስልክ የሚደውሉ ይሆናል። ጥያቄዎች ለወላጅ የመረጃ ከል በሚቀርቡበት ጊዜ የደንበኞች አገልግሎት ተወካዮች ተማሪው በዛ ቅጽበት ያለበትን ሁኔታ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት፣ ለወላጅ ስጋት መፍትሔ ለማግኘት እና ተገቢ የሆኑት የወላጆችን ጥያቄዎች ለመመለስ የጂፒኤስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ ከጣቢያዎች እና ከሾፌሮች ጋር ይነጋገራሉ እንዲሁም በተማሪው መረጃ ላይ ጥናት ያደርጋሉ።

 

ለህጻን እንክብካቤ ለመክፈል እርዳታ፥ የህጻን እንክብካቤ ቫውቸር ፕሮግራም

 

የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ብቁ የሆኑ ቤተሰቦች ለልጆች እንክብካቤ አገልግሎቶች መክፈል እንዲችሉ የሚያግዝ በፌደራል መንግስት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት የልጆች እንክብካቤ እርዳታ ፕሮግራም ያካሂዳል የልጆች እንክብካቤ ቫውቸር ፕሮግራም ለቤተሰቦች የተለያዩ የሕጻናት እንክብካቤ አማራጮችን ይሰጣል። ዚህ የተለያዩ መርሐ-ግብሮች እና ፕሮግራሞች መኖራቸ ቤተሰቦች ፍላጎታቸውን በተሻለ ሁኔታ የሚያሟላውን ማራ እንዲመርጡ ያስችላቸዋል

 

ቤተሰቦችዎ የሰው ሃይል አገልግሎት መምሪያ የኢኮኖሚ ደህንነት አስተዳደር የልጆች እንክብካቤ አገልግሎት ክፍል /ቤትን በስራ ሰዓት በመጎብኘት ለሕጻናት እንክብካቤ ቫውቸር ማመልከት ይችላሉ በተጨማሪም እርስዎ በመረጡት ፍቃድ የተሰጠው ደረጃ II የልጆች እንክብካቤ አገልግሎት አቅራቢ በቀጥታ ማመልከት ይችላሉ (ተቋሙ ለመቀበል ፈቃድ ያለው መሆን አለበት)

 

የተደረገለት የሕፃናት እንክብካቤ አገልግሎት ማመልከቻ ካጠናቀቁ እና በኋላ በመጀመሪያ የመቀበያ ያዎ ከብቁነት ሰራተኛ ጋር የቃለ መጠይቅ ርሃ ግብር ማዘጋጀት አለብዎት። በቃለ መጠይቁ ወቅት የብቁነት ሰራተኛው ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ሁሉንም ተገቢ የብቁነት መመዘኛዎች በደንብ ይገነዘባል። ፕሮግራሙ ብቁ ለሆኑ ህፃናት 6 ሳምንት እስከ 12 ዓመታት ድረስ አገልግሎት ይሰጣል። ነገር ግን የአካል ጉዳት ያለባቸው ልጆች እስከ 19 ዓመት ልደታቸው ድረስ ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ።

 

እንክብካቤ ድጎማ ለሚቀበሉ ልጆች እንክብካቤ መስጠ ይፈልጋሉ?

 

 1. የልጅ እንክብካቤ ድጎማ አቅራቢ ስለመሆን መረጃ ለማግኘት ቅድ ትምህርት መምሪያን ያነጋግሩ ለዚህ ፕሮግራም ለማመልከት የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የልጆች እድገት አገልግሎት ሰጪ ሆነው ፍቃድ ያለዎት መሆን አለብዎት። ፈቃድ ያለው እንክብካቤ አቅራቢ ስለመሆን መረጃ ያግኙ።
 2. ፍቃድ ያለዎት የልጆች እድገት አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ እና የልጆች እንክብካቤ ድጎማ ሰጭ መሆን ከፈለጉ፣ በቅድሚያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም መከታተል ይኖርብዎታል። የምዝገባ መረጃ እና የድጎማ ፕሮግራም የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ-ግብር እዚህ ይገኛሉ።
 3. ልጆች እንክብካቤ ድጎማ ፕሮግራም ውስጥ እንዲሳተፉ የተፈቀደላቸው አቅራቢዎች ከተፈቀደላቸ ልግ የመስጠት አቅማቸ እስከ 95 በመቶ ድረስ የድጋፍ ቫውቸር የሚቀበሉ ቤተሰቦችን እንዲያገለግሉ ይፈቀድላቸዋል ስምምነቱ በቅድመ ልጅነት ትምህርት መምሪያ ጽሁፍ ፍቃድ እስኪያገኝ ድረስ ለተሰጠ ልጆች እንክብካቤ አገልግሎት ክፍ ተመላሽ ሊደረግልዎት አይችልም

ጠንካራ ጅማሬ ዲሲ ቅድመ ጣልቃ ገብነት መርሀግብር [Strong Start DC Early Intervention Program (DC EIP)]

"ጠንካራ ጅማሬ የዲሲ ቅድመ ጣልቃ ገብነት መርሀግብር የአካለ ስንኩልነት እና የዕድገት መዘግየት ያለባቸው ለጨቅላ ሕፃናት እና ለዳዴ ለሚሉ ልጆች እና ለቤተሰቦቻቸው ቅድመ ጣልቃ ገብነት ቴራፒ አገልግሎት የሚሰጥ አገር አቀፍ፣ ሁሉን አቀፍ፣ ዘርፈ ብዙ ሙያዎች የሚሳተፉበት ነው። የፌደራል የአካለ ስንኩልነት ያለባቸው ግለሰቦት የትምህርት አዋጅ [federal Individuals with Disabilities Education Act (IDEA)] ክፍል ሐ፣ ከዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ ሕግ 1-2-119 ጋር በመሆን ልዩነት ለማምጣት በበቂ ሁኔታ አስቀድሞ አካለ ስንኩልነት ያለባቸው ጨቅላ እና ዳዴ የሚሉ ሕፃናት እና ቤተሰቦቻቸው የተቀናጀ  አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ስልጣን አለው። እነዚህ አገልግሎቶች ተለዋዋጭ፣ ከባህል ጋር የሚሄዱ፣ እና በጣም አስፈላጊ በሆነ ሁኔታ፣ የልጆቹን እና የቤተሰብ ፍላጎቶችን ማሟላት አለባቸው።

የጠንካር ጅማሬ ቅድመ ጣልቃገብነት መርሀግብር በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሚኖሩ ጨቅላ እና ዳዴ የሚሉ ሕፃናት ቤተሰቦቻቸው ዕድገታቸው ላይ ስጋት ያለባቸው ከሆነ እንደ ብቸኛ የመግቢያ መንገድ ያገለግላል። ስለ ጨቅላ ወይም ዳዲ የሚሉ ሕፃናት ስጋቶች ያለዎት እንደሆነ፣ ስትሮንግ ስታርት ቻይልድ ፋይንድ (Strong Start Child Find ) የስልክ መስመርን በ (202) 727-3665 ስልክ ቁጥር ላይ ይደውሉ።"

ስኩል ዲሲ (My School DC) በዲሲ ውስጥ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች አማራጮችን ፈል

ማይ ስኩል ዲሲ (My School DC) ለሁሉም ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (DCPS) ትምህርት ቤቶች እና ከክፍል PK3 እስከ through 12 ድረስ ተሳታፊ ለሆኑ የሕዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች መደበኛ መተግበሪያ ነው። DCPS ትምህርት ቤቶች (በእነሱ ክልል ውስጥ ያሉ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ) የክፍል PK3 ወይም PK4 መርሀግብር ለሚፈልጉ ተማሪዎች፥ ከክልል ውጪ ያሉ ወይም በመላው ከተማ ውስጥ ለሚገኙ የ DCPS ትምህርት ቤቶች (PK3-12)፥ የ DCPS የተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ወይም መርሀግብር (9-12)፥ ወይም የሕዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች (PK3-12) የማይ ስኩል ዲሲ (My School DC) መተግበሪያ ያስፈልጋል። ይጎብኙ የ ማይ ስኩል ዲሲ ድረገጽ ስለ ከተማው የሕዝብ ትምህርት ቤቶች አማራጮች ለማወቅ እና ለማመልከት። ጋፍ ለማግኘት የማይ ስኩል ዲሲን የስልክ መስመር (My School DC hotline) (202) 888-6336 ስልክ ቁጥር ላይ በሳምንቱ ሥራ ቀናት ከጠዋቱ 8- ከሰዓቱ 5 ድረስ በመደወል ያግኙ ወይም በዚህ አድራሻ [email protected] ኢሜይል በመፃፍ ጥያቄ ያቅርቡ።

 

በትምህርት ቤት ለመመዝገብ የዲሲ ነዋሪ መሆንዎትን ያረጋግጡ

በማንኛውም የዲሲ የሕዝብ ትምህርት ውስጥ ለመመዝገብ ወላጅ ወይም የመጀመሪያ እንክብካቤ ሰጭ በዲስትሪክቱ ውስጥ በባ ህዝብ ወይም ህዝባዊ ቻርተር ትምህርት ቤቶ ለተመደበ ወይም መማር ለሚፈል ለእያንዳንዱ ተማሪ የዲሲ ነዋሪነትን ማረጋገጫ ዋና ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው ነዋሪነትን ለመወሰን በትክክል የተጠናቀቀ የዲሲ የነዋሪነት ማረጋገጫ ቅጽ መሞላት አለበት።

ከሚከተሉት አንዱ የዲሲ ነዋሪነትን ለመመ ቀባይነት አለው

 • የደሞ ክፍያ ማስረጃ፣
 • ተጨማሪ የደህንነት ገቢ ዓመታዊ የጥቅማጥቅ ማሳወቂያ
 • በዲሲ የግብር እና የገቢ /ቤት የተረጋገጠ D40 ቅጽ ቅጂ
 • የወታደ የመኖ ትእዛዝ፣
 • የኤምባሲ ደብዳቤ
 • በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ክልል ውስጥ እንደሆነ የሚያሳይ ማስረጃ በፍርድ ቤት ትእዛዝ ልክ፣ እና
 • ከዲሲ መንግሥት የገንዘብ ርዳታ መኖሩን ማረጋገጫ ከሚከተሉት በአንዱ መልክ፥
 • ለችግረኛ ቤተሰቦች ጊዜያዊ እርዳታ (TANF - ..ኤን.ኤፍ) የገቢ ማረጋገጫ ማሳወቂያ ወይም በድጋሚ ብቁ ለመሆን የማረጋገጫ/የማጽ ደብዳቤ
 • የሜዲክኤይድ የማጽ ደብዳቤ ወይም በድጋሚ ብቁ ለመሆን የማጽ ደብዳቤ
 • የተጠሪውን ስም እና ስልክ ቁጥር የያዘ ከመጠለያ ቤቶች የተሰጠ የመኖ የድጋፍ ደብዳቤ ወይም ከመኖ ቤቶች ባለስል የተሰጠ ደብዳቤ ወይም
 • ከሌላ የዲሲ መንግሥት ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ መኖሩን ማረጋገጫ
 • የዲሲ ነዋሪነትን ለማረጋገጥ ከላይ የተገለጹት አንዳቸውም ሰነዶች ቅረብ ካልቻሉ፣ ከሚከተሉት ሁለ ስፈልጋሉ፥
 • ጊዜው ያላለፈበት ዲሲ የሞተር ተሽከርካሪ ምዝገባ
 • ጊዜው ያላለፈበት ሊዝ ውል ወይም የኪራይ ስምምነት
 • ጊዜው ያላለፈበት የዲሲ የሞተር ተሽከርካሪ ፈቃድ ወይም ሌላ የመንጃ ፍቃድ ያልሆነ ህጋዊ መታወቂያ እና
 • የቤ ውስጥ የፍጆታ ክፍ ደረሰኝ (የጋዝ የመ እና የውሃ ደረሰኞ ብቻ ተቀባይነት ያላቸው)

 

ነዋሪነትን ለመወሰን .ኤስ.ኤስ. ተጨማሪ ሰነዶችን ሊጠይቅ ይችላል የነዋሪነት ሁኔታን ለማረጋገጥ ቤተሰቦች ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ሰነዶች እንዲያቀርቡ ሊጠየቁ ይችላሉ፥

 

 

የዲሲ ነጻ የበጋ ምግ ፕሮግራም

 

የዲሲ ነጻ የበጋ ምግ ፕሮግራም ትምህርት ቤት በሚዘጋበት ወቅት በሰኔ በሐምሌ ነሐሴ ወራት ለልጆች ነጻ የተመጣጠ ምግ እና ቀለ ምግቦችን (ስናክ) ለመመገብ የተነደፈ የፌዴራል ምግብ ፕሮግራም ነው የምግብ አገልግሎት ለማግኘት ምንም ማመልከቻ የማያስፈልግ ሲሆን ፕሮግራሙ እድሜያቸው 18 ዓመት እና ከዚያ በታች ለሆኑ ልጆች ሁሉ ነጻ ነው። አገልግሎቱን ለማግኘት ልጆች በምግብ ሰዓት የዲሲ ነጻ የበጋ ምግብ ጣቢያን መጎብኘት ብቻ ይጠበቅባቸዋል። ዲሲ ነጻ የበጋ ምግብ ጣቢያዎች የዩ.ኤስ.. (USDA) መመሪያዎችን የሚያሟሉ የተመጣነ ይዘት ያላቸውን ምግቦች ያቀርባሉ። ብዙ የመመገቢያ ጣቢያዎች በተጨማሪም ደህንነቱ የተጠበቀ፣ አዝናኝ እና ጠቃሚ እንቅስቃሴዎችን ያቀርባሉ። ለእርስዎ ቅርብ የሆነ የዲሲ ነጻ የበጋ ምግብ ጣቢያን ከዚህ ድህረ-ገጽ ያግኙ፥

https://www.fns.usda.gov/summerfoodrocks

 

ግጭት መፍትሄ /ቤት፥ የፍትህ ሂደት ችሎት ጥያቄ

 

ካል ጉዳት ያለባቸው ግለሰቦች ትምህርት ሕግ (IDEA - አይ...) ጉዳተኞች ልጆ ወላጆች የሕዝብ የትምህርት ኤጄንሲዎች ጉዳት ያለባቸውን ልጆች ለይቶ በማወቅ፣ በመገም፣ የትምህርት ምደባ በመስጠት ወይም ነጻ የሆነ ተስማሚ የሕዝብ ትምህርት ለልጁ በማቅረብ ዙሪያ የተፈጠሩ አለመስማማቶችን ለመፍታት የሚያስችል አድሏዊ ያልሆነ የይግባኝ ፍትህ የችሎት ጥያቄ ለማንሳት እድሉ ያላቸው መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአሰራር ሂደት ያንዳንዱ ስቴት የኮሎምቢያ ዲስትሪክት እንዲመሰርቱ እና እንዲጠቀሙ ይጠይቃል። በእስቴት የትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ /ቤት (OSSE- .ኤስ.ኤስ.) ስር የሚገኘው የግጭት መፍትሄ ሰጭ /ቤት የልዩ ትምህርት የፍትህ ችሎት ሂደት የማካሄድ ኃላፊነት አለበት።

 

የልዩ ትምህርት ይግ ችሎት ሂደት ለወላጆች እና ለሕዝብ የትምህርት ኤጀንሲ አለመግባባቱ ከተለው ጉዳይ (ጉዳዮቹ) ዙሪያ ያላቸውን አመለካከት እና ሃሳብ ስልጠና ለወሰደ፣ ገለልተኛ ለሆነ እና ለማያዳላ የሰ ችሎት መኮንን በምስክሮች እና ሰነዶች በተጨባጭ ለማሳየት እድሉን ይሰጣቸዋል የይግባኝ ችሎቱ ባለስልጣናት የዲስትሪክቱ የህዝብ ትምህርት ሥርዓት ቅጥር ሰራተኞች አይደሉም። ችሎቱ ከተካሄደ በኋላ፣ የይግባኝ ሰሚ ባለስልጣኑ አለመግባባ ባስከተሉት ጉዳዮች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፤ ይህንንም ለወላጅ እና ለሕዝብ የትምህርት ኤጀንሲው ያሳውቃል። የፍትህ ሂደት ችሎት ውሳኔ በፍርድ ቤት ይግባኝ ሊባል ይችላል።

 

አይ... የፍትህ ሂደት ችሎት በሚጠይቁበት ጊዜ ሁለቱም ወገኖች የተወሰኑ አካሂዶችንን እንዲከተሉ የሚያስገድድ ሲሆን ወላጅ፣ የሕዝብ የትምህርት ኤጀንሲው፣ እና የችሎት አቤቱታ ሰሚ መኮንኑ ሊከተሏቸው የሚገቡ የተወሰኑ የጊዜ ገደቦች እና ደንቦች አሉ። ሰራ ከተላቸ የአሰራር ሂደቶች እና የፍርድ ሂደቱ ሕጋዊ ባህሪ መኖር ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ ወላጆች ላቸ ጠበቃ ኖራቸዋ ነገር ግን ራሳቸውን መወከልም ይችላሉ።

 

የፍትህ ሂደት የቅሬታ ቢያ ቅጾች በእንግሊዝኛ በአማ ቋንቋዎች ገኛሉ ለቤተሰቦች እና ለተማሪዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የግጭት መፍትሄ ሰጭ /ቤት ድህረ ገጽን ይጎብኙ፥ https://osse.dc.gov/service/office-dispute-resolution-resources-parents-and-students

 

የቋንቋ ተደራሽነት አገልግሎቶች

 

ንግግር ቋንቋ አስተርጓሚ እና/ወይም ለትርጉም፣ እባክዎትን የኤጀንሲውን የቋንቋ ተደራሽነት አስተባባሪን ያነጋግሩ፥

ኤል ተክለሃይማኖት - ይል፥ [email protected] ይም በስልክ፥ (202) 727-6436

 

አድራሻ

Office of the State Superintendent of Education
1050 First St. NE
Washington, DC 20002
ስልክ፥ (202) 727-6436