Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

osse

Office of the State Superintendent of Education
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የOSSE የመማሪያ ቁጥጥር ሥርዓት (OSSE LMS)

የስቴት ትምህርት የበላይ ተቆጣጣሪ ቢሮ (OSSE) ለዲሲ የቅድመ ልጅነት የሥራ-ኋይል የሆነ የOSSE የመማሪያ ቁጥጥር ሥርዓት(OSSE LMS) የምባል አዲስ የሙያ ማሳደጊያ ስልጠና አለው። OSSE LMS የሙያ ማሳደጊያ መረጃ ሥርዓት (PDIS)ን ይተካል። PDIS ከጁን 19፣ 2023 ጀምሮ ተደራሽ አይሆንም።

OSSE LMSን ይጠቀሙ
OSSE LMS ለማግኘት፣ ወደ osse.pl.powerschool.com ይሂዱ። ህhg ለመጀመሪያ ጊዜ የOSSE LMS ተጠቃሚ የሆኑ ሰዎች አንድ ጊዜ ተከፍቶ የሚገባ (ሲንግል ሳይን ኦን (SSO)) የመግቢያ ምረጃን ከ OSSE መፍጠር አለባቸው። OSSE LMS ለመዳረስ ይህን መመሪያ ይከተሉ።

OSSE የPDIS ተጠቃሚዎችን ሙያዊ ትምህርት ክፍል (PLU) ኮርስ እና የክሬዲት ታሪክን ወደ OSSE LMS በቀጥታ ያስተላልፋል። የPDIS ተጠቃሚዎች ኮርሳቸውን እና የክሬዲት ታሪካቸውን ከPDIS ለግል መዝገቦቻቸው እንዲያወርዱ ይበረታታሉ። ኮርሱን እና ክሬዲት ታሪክን PDIS ለማውረድ ይህንን መመሪያ ይከተሉ።

ጥያቄዎች ካሉዎት ወይም ቴክንካዊ እርዳታ ከፈለጉ፣ የቅድመ ልጅነት ትምህርት (ECE) የእገዛ ዴስክን በ [email protected] ወይም በ(202) 478-5903 ያነጋግሩ።

አባሪ(ዎች)