Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

osse

Office of the State Superintendent of Education
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የልጅ እድገት ቤት የፈቃድ አሰጣጥ ኦሪየንቴሽን(ገለጻ) ዌብናር እና ፈተና

እባክዎ ዌብናሩን ይመልከቱ እና  ፈተናውንያጠናቅቁ

ልዩ ፍላጎቶች እና የቋንቋ ተደራሽነት የሚያስፈልጋቸው እጩ አመልካቾች ከፈቃድ ሰጭ ቡድን ጋር የአንድ ለአንድ ገለጻ እንዲደረግላቸው ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች፣ እባክዎ የፈቃድ ሰጭ ቡድኑ ጋር በ (202) 727-1839 ይደውሉ እና በሥራ ላይ ያለውን የፈቃድ ሰጭ ስፔሺያሊስትን ለማነጋገር ይጠይቁ።

አባሪ(ዎች)፥

የፍቃድ መስጫ ገለጻ ለአዲሱ የልጅ እድገት ቤቶች እና የተስፋፉ ቤቶች